Posts

Showing posts from December, 2017

PROPHET YONATAN AKLILU

Image

ከመጋቢው ማስታወሻ ( ትንሽ ጌታ... )

Image
ትንሽ ጌታ... ልጂት እጮኛ ይዛ ለመጋቢዋ ስለ ልጁ እየነገረችው ነው: ጸባዩ ቆንጆ ነው:ልጁም ደስ ይላል: ትንሽ የቀረው ጌታ ነው!!! መጋቢው ሳያስበው ትንሽ ጌታ!!! ትልቅ ነው እንጂ የቀረው!! አንቺ ቤት ጌታ እንዴት ነው እንዲህ ያነሰው ብሎ ጮኸ። እኔም መጮኸ አማረኝ!! ክርስቶስን የሚያሳንስ አመለካከት: ትምህርት: አገልግሎት ....!!መጽሃፉ ሁሉ በርሱ ከርሱ ለርሱ ሆነ እያለ ያለክርስቶስ እንዴት ይሆናል!!! ይህቺ "ትንሽ" የምትባል ቃል አንዳንዴ ትገርመኛለች!! ትንሽ ስራ ይዤ ነው! ትንሽ ሰርግ አለችብኝ! ትንሽ ቤት እየሰራሁ ነው! ትንሽ እናምልክ እና ወደሚቀጥለው ፕሮግራም እንሄዳለን!!!! በቦታው ቃሉ ይሰራል ግን ሁሉ ነገር ትንሽ ሆኖ እንዴት ይቻላል!! አንድ ወንድሜ ከአዲስ አበባ ርቆ ሄዶ የገጠመው ነገር ትዝ አለኝ:  በአካባቢው ባለ ትልቅ ወንዝ ዳር ሰዎች መኪናቸውን ሲያጥቡ ያይ እና እሱም ጠጋ ይላል: እናም ወደ ውሃው እስከ ጉልበቱ ገብቶ መኪናውን ማጠብ ይጀምራል ግን የውሃው ስፋት ጉዳይ አሳስቦታል እናም አጠገቡ መኪና የሚያጥበውን የአገሬውን ሰው ይሄ ውሃ አውሬ ምናምን የለውም እንዴ? ይለዋል ልጁም አይ ትንሽ አዞ እንጂ ሌላ ምንም የለም ብሎት አረፈ!!! ከአዞ ሌላ ምን ይምጣ!! ለጳውሎስ ከክርስቶስ በላይ ትልቅ የለም: ቢታሰር ይሰብከዋል! ሰለርሱ ይጽፋል!! ነገስታት ፊት ቢቆም ስለርሱ ያወራል!! ለኔ ህይወትም ሞትም ክርስቶስ ነው!!! ያለን ለዚህ ነው: እኛም ትንሹን ትንሽ አድርገን ክርስቶስን እና መንፈሳዊውን ነገር በትልቅ እንያዝ እላለሁ!!!!   "በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።" ...

PROPHET ISRAEL DANSA

Image

PROPHET YONATAN AKLILU

Image

Prophet Yonatan Aklilu

Image

Israel Dansa

Image

ለወንጌላዊያን መግለጫ መልስ ሰጠ

Image