Posts

Showing posts with the label BLOG

APOSTLE YEDIDIA PAULOS

Image

APOSTEL YEDIDIA PAULOS

Image

" በነጳ የተሰጠኝ በነጳ ነው የምሰጠው "

Image

prophet eyu chufa

Image

APOSTEL YEDIDIA

Image

AMAZING WORSHIP WITH Samuel Tesfamichael (ጸጋህ በዝቶ )

Image

"ሞት ያልበገረው" KALABE TSGAYA

Image

ከመጋቢው ማስታወሻ ( ትንሽ ጌታ... )

Image
ትንሽ ጌታ... ልጂት እጮኛ ይዛ ለመጋቢዋ ስለ ልጁ እየነገረችው ነው: ጸባዩ ቆንጆ ነው:ልጁም ደስ ይላል: ትንሽ የቀረው ጌታ ነው!!! መጋቢው ሳያስበው ትንሽ ጌታ!!! ትልቅ ነው እንጂ የቀረው!! አንቺ ቤት ጌታ እንዴት ነው እንዲህ ያነሰው ብሎ ጮኸ። እኔም መጮኸ አማረኝ!! ክርስቶስን የሚያሳንስ አመለካከት: ትምህርት: አገልግሎት ....!!መጽሃፉ ሁሉ በርሱ ከርሱ ለርሱ ሆነ እያለ ያለክርስቶስ እንዴት ይሆናል!!! ይህቺ "ትንሽ" የምትባል ቃል አንዳንዴ ትገርመኛለች!! ትንሽ ስራ ይዤ ነው! ትንሽ ሰርግ አለችብኝ! ትንሽ ቤት እየሰራሁ ነው! ትንሽ እናምልክ እና ወደሚቀጥለው ፕሮግራም እንሄዳለን!!!! በቦታው ቃሉ ይሰራል ግን ሁሉ ነገር ትንሽ ሆኖ እንዴት ይቻላል!! አንድ ወንድሜ ከአዲስ አበባ ርቆ ሄዶ የገጠመው ነገር ትዝ አለኝ:  በአካባቢው ባለ ትልቅ ወንዝ ዳር ሰዎች መኪናቸውን ሲያጥቡ ያይ እና እሱም ጠጋ ይላል: እናም ወደ ውሃው እስከ ጉልበቱ ገብቶ መኪናውን ማጠብ ይጀምራል ግን የውሃው ስፋት ጉዳይ አሳስቦታል እናም አጠገቡ መኪና የሚያጥበውን የአገሬውን ሰው ይሄ ውሃ አውሬ ምናምን የለውም እንዴ? ይለዋል ልጁም አይ ትንሽ አዞ እንጂ ሌላ ምንም የለም ብሎት አረፈ!!! ከአዞ ሌላ ምን ይምጣ!! ለጳውሎስ ከክርስቶስ በላይ ትልቅ የለም: ቢታሰር ይሰብከዋል! ሰለርሱ ይጽፋል!! ነገስታት ፊት ቢቆም ስለርሱ ያወራል!! ለኔ ህይወትም ሞትም ክርስቶስ ነው!!! ያለን ለዚህ ነው: እኛም ትንሹን ትንሽ አድርገን ክርስቶስን እና መንፈሳዊውን ነገር በትልቅ እንያዝ እላለሁ!!!!   "በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።" ...

" ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው "

Image

PROPHET DERESE LAKEW

Image

ነብይ ማነው ??? PROPHET DERESSE LAKEW AMAZING CLARIFICATION ABOUT PROPHETS 22, OCT 2017

Image

በምኩራብ

Image
በምኩራብ  WITH PASTOR YEHEYES ABAJA AND PASTOR SENAIT " የእግዚአብሔር ቃል"  10, JUL 2017

DR YOHANES GIRMA

Image
TSELOT PART ONE

ASEGED ABEBE

Image
NEW GOSPEL SONG

PASTOR ABRHAM BELEW

Image
PASTOR ABRAHAM BELEW AMAZING PREACHING "መክሊት" 01 JUNE 2017

ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል

Image
ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል! መጽሐፈ ምሳሌ 29:23 "ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል፤ መንፈሱን የሚያዋርድ ግን ክብርን ይቀበላል።"  ኩራት ወይም ትዕቢት ለክርስትና የህይወት መንገዳችን ጠላት ነው.:: ትዕቢት ስለራሳችን ያለን ከፍተኛ አመለካከት ነው:: ትዕቢት ጥሩ ምሳሌ ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን እንድናደርግ ያነሳሳናል: እንዲሁም ለእግዚአብሔር ክብር የሚያመጣውን ከማድረግ እንቅፋት የሆንብናል::  ኩራት ወይም ትዕቢት ተጽዕኖም አለው:: ለምሳሌ አንድ ሰው ቅር አስኝቶን ይሆናል ነገር ግን የእኛ ኩራት ወይም ትዕቢት ይቅርታ እንዳንጠይቅ ያደርገናል:: የተበላሽውን ግንኙነት ማስተካከል እንዳለብን ልንገነዘብ እንችላለን, ነገር ግን ትዕቢት ይህን ፍላጎት እንድንክድ ያደርገናል::  መንፈስ ቅዱስ ለውስጣችን የሚመስክርልን ልናስተካክለው የሚገባ ነገር ሊኖር ይችላል: ነገር ግን ትዕቢት የእኛን ስሜት መቀበል ይከብደዋል::  ትዕቢት ሕክምና ያስፈልገዋል:: ትዕቢት ሌሎችን ማገልገልን አይችልም. ከዚህ ይልቅ ትዕቢት ታዋቂ ቦታዎችን ለማግኘት ይጥራል:: ትዕቢት እውነተኛ የሆኑ አማካሪዎችን ችላ ይላል:: ትዕቢተኛ ተጠያቂ መሆንንም: አይፈልግም::  በሌላ በኩል ደግሞ ትሕትና: እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከመሆኑም በላይ ሕይወታችንን አምላክ በሚያስከብር ቦታ ላይ ያስቀምጣል:: ትዕቢትን ሕይወታችንን ከማጥፋቱ በፊት በእሱ ላይ ድል እንዲስጠን ወደ እግዚአብሔር እንጸልይ.

PRIDE!!

Image
PRIDE!!! "ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል፤ መንፈሱን የሚያዋርድ ግን ክብርን ይቀበላል። " መጽሐፈ ምሳሌ 29:23 "A man's pride will bring him low, But the humble in spirit will retain honor. Proverbs 29:23" Pride is the great enemy of the Christian. Pride is an overly high opinion of yourself. It motivates you to do things that you know are not Christlike, and it hinders you from doing what brings glory to God. Pride is your relentless enemy. If you succumb to its influence, there will be consequences. You may know that you have offended someone, but pride holds you back from asking forgiveness. You may realize you need to reconcile a broken relationship, but pride will lead you to deny that need. The Spirit may convict you that you are living a sinful lifestyle, but pride will discourage your admitting it. Pride will convince you that you deserve better treatment. Pride will impede your serving others. Instead, pride will have you striving for places of prominence. Pride will have you ...

በምኩራብ

Image
በምኩራብ NEW TALK SHOW WITH EPC " የእግዚአብሔር ቃል" PART 3, 27, JUNE 2017

በምኩራብ

Image
የእግዚአብሔር ቃል አለን ማለት በረከትን የምናነሳበት እጅ አለን ማለት ነው::

PROPHET SURAFEL ZERFU

Image
AMAZING DELIVERANCE AND PROPHECY