BLOG
ንስር እና እባብ
ንስር በመሬት ላይ ከእባብ ጋር ለመዋጋት አይሞክርም። ምክንያቱም መሬት ላይ መዋጋት ለንስእር አይመቸውም፤ ስለዚህ ጥፍሮቹ በመጠቀም እባቡን በማንጠልጠል የውጊያሰፍራውን በአየር ላይ ያደርገዋል። ወደ ከፍታም ከወሰደው በሃላ በሰመይ ላይ ይለቅቀዋል። እባቡም በአየር ላይ ምንም አይነት ጥንካሬ፣ ጉልብት እና ራሱን መቆጣጠር አይችልም። በመሬትላይ የነበረው ልባምነት፣ጥበብና አስፍሪንቱ ከርሱጋር የሉም። ውጊያችን በጠላታችን መሬት ላይ መሆን የለበትም። ውጊያችን መሆን ያለበት በጸሎት ስፍራችን ነው። ወደ ጸሎት ስፍራ ይዘነው ከመጣን ውጊያችንን እግዚአብሔር ይዋጋል። መቼም ቢሆን ለጠላት በሚመቸው ስፍራ ላይ አትዋጉ:: ነግር ግን እንደ ንስር የውጊያ ቦታችሁ ጠላት ምቾት በማያገኝበት ቦታ ላይ እና ንጹህና ልባዊ የሆነ ጸሎት በምታደርጉበት ስፍራ ከሆነ ማሸንፋችሁ የተረጋገጠ ነው።
ሳታቃርጡ ጸልዩ
Eagle & Snake
The Eagle does not fight the snake on the ground. It picks it up into the sky and changes the battle ground, and then it releases the snake into the sky.
The snake has no stamina, no power and no balance in the air. It is useless, weak and vulnerable unlike on the ground where it is powerful wise and deadly.
Take your fight into the spiritual realm by praying and when you are in the spiritual realm God takes over your battles.
Don't fight the enemy in his comfort zone, change the battle grounds like the Eagle and let God take charge through your earnest prayer. You'll be assured of clean victory.
Pray without ceasing.
Comments
Post a Comment